ShalomHERBS
Navigation
Book a Visit
Sign in
JournalDigestive Health

ማይግሬን እና ጨለማ ለምን ተዋደዱ?

ShalomAugust 24, 20261 min read
ማይግሬን እና ጨለማ ለምን ተዋደዱ?

🌿ሽነጥ/ሽነት🌿

ማይግሬን (Migraine Headache)

🙏🏾ይህ በሽታ የዓለማችን 12%የሚሆነው ህዝብ ያጠቃል።አብዛኛው የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ሴቶች ሲሆኑ በሽታው (ከቤተሰብም ሊወረስ ይችላል)👈🏿ይህ ማለት ከቤተሰብ በወረደ የዛር መናፍስ ሐረግ ወደ ልጅ ልጅ ይወርዳል ማለት ነው::

🙏🏾የማይግሬን በሽታ መነሻ ምክንያት ይህ ነው ተብሎ አይታወቅም።(ይህ ማለት የሳይንሱ ዓለም አይታወቅም ካለ የአጋንንት ስራ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ::

👉🏾ለበሽታው ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች ይልና:- #ጭንቀት #አነቃቂ ነገሮች (caffeine) #የተወሰኑ የምግብ ዓይነቶች ማለትም እንደ አይብና አልኮል መጠጦች #የአየር መለወጥ #ምግብ አለመመገብ #የእንቅልፍ መዛባት #በሴቶች በኩል የወር አበባ ኡደትን ተከትለው የሚጨምሩና የሚቀንሱ የሴት ሆርሞኖች በሽታውን ያባብሱታል።

🙏ጨለማን ሳይሆን ብርሃንን እንቀዳጅ ዘንድ ፍላጎቴ ነው

🙏ጨለማ ተፈጥሮአዊ ክዋኔ ቢሆንም ጨለማ ብርሃንን በምንም አይተካም::

❤️የማይግሬን በሽታ ምልክቶች! #መነጫነጭ #እረፍት ማጣት #የድካም ስሜት መኖር #የትኩረት ማጣት #የደረት ላይ ህመም #የራስ ምታት #የትንፋሽ መቆራረጥ #ማቅለሽለሽ #የምግብ አለመፈጨት #የእንቅልፍ ማጣት #የአፍ መድረቅ #የሰውነት ላብ መብዛት....ይቀጥላል

#የነቃ ትውልድ ያለ እንደሆነ ምክሬን ያድምጥ።ፀበል እንጠጣ፤ እንጠመቅ፤እንጸልይ፤ጥበብን እንጠቀም ጨለማ ውስጥ ከመደበቅ እንውጣ፤

🌿የማይግሬን ፈውስ ሰጪ እጽ

#ሽነት/ሽነጥ ይባላል::

🙏🏾ይህ እጽ የግንዱ አልያም የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አድርቀው ፈጭተው የማይግሬን በሽታ ሲነሳብዎት በአውራ እና በሌባ ጣትዎ በመቆንጠር በአፍንጫዎት መሳብ ነው::10 ደቂቃ ሳይሞላ ፈውስ ያገኛሉ:: ይህ ድርጊት እስኪድኑ ድረስ ይጠቀሙ::

Practitioner Assessment

—

readers found this useful

Sign up to track your marks across devices

Reader Annotations

No annotations yet — be the first to leave a note.

Leave an Annotation

Sign in to annotate as yourself, or continue as a guest.